Category Archives: Ethiopia

የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ የአሜሪካ ጉብኝታቸውና የቅዱሳን መጻሕፍት ስጦታዎቻቸው ከቤተ ጳውሎስ፡፡

ኢትዮጵያን ከ40 ዓመት በላይ በንግስና ስለገዙትና እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ የሀገራችን ንጉሥ የነበሩት ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ለቅዱሳን መጻሕፍት ያነበራቸውን ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ቅዱሳት መጻህፍትን ለመመርመርና ሌሎችም እንዲያውቁት በማድረግ ከሀገር ውስጥ አልፈው በውጭ ሀገራት ጉብኝታቸው ጭምር ያደረጉትን አስተዋዕፆ በአጭሩ ልናስቃኛችሁ ወደድን፣ ቆይታችሁን ከእኛ ጋር ይሁን፡፡ መልካም ንባብ! በእርግጥ በታሪካችን እንደምናውቀው የሚበዙት የኢትዮጵያ ነገሥታት ከቤተክህነት ጋር ካላቸው የላቀ ግንኙነት የተነሳ በማንበብና በመጻፍ ረገድ የሚታሙ አይደሉም፡፡ አንዳንዶቹ … Continue reading

Posted in Ethiopia | Leave a comment

Champions of Change

Education as a Key to Eradicating Poverty I am honored and humbled to be a White House Champion of Change. I arrived in the United States as an Ethiopian immigrant at the age of 17 and later became a naturalized U.S. citizen. Now I work as a patent examiner for the U.S. Patent and Trademark Office. Still, one of my most important accomplishments is serving … Continue reading

Posted in Ethiopia | Leave a comment

የምዕራቡ አስተሳሰብና ባህላችን

አንዳንዶች ይህን ያለንበት ጊዜ በምዕራባውያን ወይንም “ዘመናዊ” ተብሎ በሚጠራው አመለካከትና በአካባቢ ማኅበረሰቦች መካከል የተከሰተ መሠረታዊ የአመለካከት ግጭት ወቀት ነው ይሉታል፡፡

Posted in Ethiopia | Leave a comment

Larger-than-life characters,

Larger-than-life characters, intrigue part of history behind Battle of Adwa By Nancy Wick, University of Washington (Seattle) | January 8, 2012Raymond Jonas went to the Boston Museum of Fine Arts one day when he was in town for a conference, aiming to see an exhibit of European art. But on the way out, he stumbled onto a photography exhibit with one arresting image.

Posted in Ethiopia | Leave a comment